የአፍሪካ ህብረት የ2011 /2019 / የሚጠበቁ ውሳኔውች

የአፍሪካ ህብረት የ2011 /2019 / የሚጠበቁ ውሳኔውች

ABN#

የአፍሪካ ህብረት መቀመጫውን አዲስ አበባ ካደረገ  ግዜ   ጀመሮ በየዓመቱ  የተለያዩ ውሳኔዎችን ሲያስተላልፍ ቆይቷል ። በዚህ ዓመትም በ2011  አዳዲስ ውሳኔዎችንም ያስተላልፋሉ ተብለው ይተጠበቃል ።

ከሚጠበቁት ውሳኔዎች ውስጥ ፡

  • በጤናው ዘርፍ ላይ ትኩረት ሰጦ መንቀሳቀስ
  • የፋይናስ አቅምን ማጎልበት እና አሰራሩን መፈትሽ
  • የአስተዳደር ስርዓቱን ፍትሃዊ ማድረግ
  • በነጻ የገበያ ቀጠና ላይ ያልፈረሙ ሃገሮችም ይፈርማሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *